Documenti di Didattica
Documenti di Professioni
Documenti di Cultura
¥WÅ CONTENTS
የገቢ ግብር /ማሻሻያ/ አዋጅ ……ገጽ 5ሺ6)& Income Tax (Amendment) Proclamation ……..Page 5670
የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 2)'6/09)(4 /እንደ WHEREAS, it has become necessary to further amend
ተሻሻለ/ እንደገና ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ the Income Tax (As Amended) Proclamation No.
286/2002;
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ
NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55
ሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ $5 ንዑስ አንቀጽ /1/ sub article (1) and (11) of the Constitution of the Federal
እና /01/ መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ Democratic Republic of Ethiopia it is hereby proclaimed as
follows:
1. አጭር ርዕስ
1. Short Title
ይህ አዋጅ “የገቢ ግብር /ማሻሻያ/ አዋጅ
This Proclamation may be cited as the “Income
ቁጥር 6)(3/2ሺ3” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
Tax (Amendment) Proclamation No.693 /2010.”
2. Amendment
2. ማሻሻያ
የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 2)'6/09)(4 /እን The Income Tax (As Amended) Proclamation
ደተሻሻለ/ ከዚህ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡- No. 286/2002 is hereby amended as follows:
1/ ከአዋጁ አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ /06/ 1/ The following new sub-article (17) is added
ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ after sub-article (16) of Article 2 of the
/07// ተጨምሯል፡- Proclamation:
‘07 “ንፋስ አመጣሽ ገቢ” ማለት ማንኛውም ‘17. “Windfall Profit” means profit obtained by
ሰው በራሱ ጥረት ሳይሆን በአገር ወይም any person as a result of a change
occurred in local or international
በዓለም ዐቀፍ የኢኮኖሚና የፖለቲካ
economic and political situations
ሁኔታ ውስጥ በተፈጠረ ለውጥ ምክን
without its own efforts, particulars shall
ያት ያገኘው ገቢ ሲሆን፣ ዝርዝሩ ሚኒስ be determined by the directive of the
ትሩ በሚያወጣው መመሪያ ይወሰ Minister to be issued.’
ናል፡፡’
2/ ከአዋጁ አንቀጽ "7 ቀጥሎ የሚከተለው 2/ The following new Article 38 is added after
አዲስ አንቀጽ "8 ተጨምሯል፡- Article 37 of the Proclamation:
“ 38. Windfall Profit
“"8 ንፋስ አመጣሽ ገቢ
ሐ/ በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚከፈ c) the date on which the tax shall
ለው ግብር ሥራ ላይ የሚውልበ become effective;
ትን ቀን፤
3/ ከአዋጁ አንቀጽ #1 ንዑስ አንቀጽ /2/ 3/ The following new sub-article (3) is added
ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ after sub-article (2) of Article 41 of the
/3/ ተጨምሯል፡- Proclamation:
“3.Banks shall, before accepting a
“3 ባንኰች ንብረት በዋስትና በመያዝ
ብድር ከመስጠታቸው በፊት ለዋስትና
property as collateral for a loan, ensure
የቀረበው ንብረት ባለቤት አስቀድሞ that the owner of the property, if
በንግድ ሥራ ላይ የተሰማራ ከሆነ previously engaged in business
የሚፈለግበትን ግብርና ቀረጥ የከፈለ activities has fulfilled its tax
መሆኑን ማረጋገጥ አለባቸው፡፡” obligations.”
4/ ከአዋጁ አንቀጽ #2 ንዑስ አንቀጽ /መ/ 4/ The following new sub-article (e) is added
ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ after sub-article (d) of Article 42 of the
/ሠ/ ተጨምሯል፡- Proclamation:
“e. may exempt any income taxable under
“ሠ. ለኢኮኖሚ፣ ለማኅበራዊ ወይም
ለአስተዳደር ምክንያቶች በዚህ this Proclamation for economic,
አዋጅ መሠረት ግብር ሊከፈልበት administrative or social reasons.”
የሚገባው ገቢ ከግብር ነፃ እንዲ
ሆን ሊፈቅድ ይችላል፡፡”
gA 5ሺ6)&2 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 3 ኅዳር @2 qqN 2ሺ3 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 3 1st December, 2010 …. page 5672
5/ የአዋጁ አንቀጽ 1)6 ተሽሮ በሚከተለው 5/ Article 106 of the Proclamation is repealed
አዲስ አንቀጽ 1)6 ተተክቷል፡- and replaced by the following new Article
106:
“1)6 መቀጫን ስለማንሳት “106. Waiver of Penalty
ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall enter into force on the
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡ date of publication in the Federal Negarit
Gazeta.